መጽሐፈ ዕዝራ 5:1

መጽሐፈ ዕዝራ 5:1 አማ54

ነቢያቱም ሐጌና የአዶ ልጅ ዘካርያስ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ለነበሩ አይሁድ በእስራኤል አምላክ ስም ትንቢት ተናገሩላቸው።