ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:19

ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:19 አማ54

ነገር ግን አንተ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቅ እርሱም ከኃጢአቱና ከክፉ መንገዱ ባይመለስ፥ በኃጢአቱ ይሞታል፥ አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።