ኦሪት ዘጸአት 23:2-3

ኦሪት ዘጸአት 23:2-3 አማ54

ክፉውን ለማድረግ ብዙ ሰዎችን አትከተል፤ ፍርድንም ለማጥመም ከብዙ ሰዎች ጋር ተስማምተህ አትመስክር። በፍርድ ነገርም ለድሀው አታድላ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}