ኦሪት ዘጸአት 20:2-3

ኦሪት ዘጸአት 20:2-3 አማ54

ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}