ኦሪት ዘጸአት 2:24-25

ኦሪት ዘጸአት 2:24-25 አማ54

እግዚአብሔርም የለቅሶአቸውን ድምፅ ሰማ፤ እግዚአብሔርም ከአብርሃምና ከይስሐቅ ከያቆብም ጋር ያደረገውን ቃል ኪዳን አሰበ። እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልጆች አየ፤ እግዚአብሔርም በእነርሱ ያለውን ነገር አወቀ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}