የሐዋርያት ሥራ 3:15

የሐዋርያት ሥራ 3:15 አማ54

የሕይወትንም ራስ ገደላችሁት፤ እርሱን ግን እግዚአብሔር ከሙታን አስነሣው፥ ለዚህም ነገር እኛ ምስክሮች ነን።