ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 3:1

ሁለተኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 3:1 አማ54

በሳኦል ቤትና በዳዊት ቤት መካከል ብዙ ዘመን ጦርነት ሆነ፥ የዳዊት ቤት እየበረታ፥ የሳኦል ቤት ግን እየደከመ የሚሄድ ሆነ።