ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 6:16

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 6:16 አማ54

እርሱም “ከእኛ ጋር ያሉት ከእነርሱ ጋር ካሉት ይበልጣሉና አትፍራ፤” አለው።