ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:6

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:6 አማ54

ከእግዚአብሔርም ጋር ተጣበቀ፤ እርሱንም ከመከተል አልራቀም፤ እግዚአብሔርም ለሙሴ ያዘዘውን ትእዛዛቱን ጠበቀ።