ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:5

ሁለተኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:5 አማ54

በእስራኤልም አምላክ በእግዚአብሔር ታመነ፤ ከእርሱም በኋላ ከእርሱም በፊት ከነበሩት ከይሁዳ ነገሥታት ሁሉ እርሱን የሚመስል አልነበረም።