ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:3

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:3 አማ54

ኢዮሳፍጥም ፈራ፤ እግዚአብሔርንም ሊፈልግ ፊቱን አቀና፤ በይሁዳም ሁሉ ጾም አወጀ።