አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13:3

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 13:3 አማ54

ዮናታንም በናሲብ ውስጥ የነበረውን የፍልስጥኤማውያንን ጭፍራ መታ፥ ፍልስጥኤማውያንም ያን ሰሙ፥ ሳኦልም፦ ዕብራውያን ይስሙ ብሎ በአገሩ ሁሉ ቀንደ መለከት ነፋ።