1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:21

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:21 አማ54

ሕግ የሌላቸውን እጠቅም ዘንድ፥ ያለ እግዚአብሔር ህግ ሳልኖር ነገር ግን በክርስቶስ ሕግ በታች ሳለሁ፥ ሕግ ለሌላቸው ሕግ እንደ ሌለኝ ሆንሁ፤