1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:21

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:21 አማ05

እኔ የእግዚአብሔር ሕግ ያለኝና ከክርስቶስ ሕግ ሥር ብሆንም እንኳ ሕግ የሌላቸውን አሕዛብ ለማዳን ስል ሕግ እንደሌለው ሰው ሆንኩ።