መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 4:16

መሓ​ልየ መሓ​ልይ ዘሰ​ሎ​ሞን 4:16 አማ2000

የሰ​ሜን ነፋስ ሆይ፥ ተነሥ፥ የደ​ቡ​ብም ነፋስ ና፤ በገ​ነቴ ላይ ንፈስ፥ ሽቱ​ዬም ይፍ​ሰስ፤ ልጅ ወን​ድሜ ወደ ገነቱ ይው​ረድ፥ መል​ካ​ሙ​ንም ፍሬ ይብላ።