መዝ​ሙረ ዳዊት 143:9-10

መዝ​ሙረ ዳዊት 143:9-10 አማ2000

አቤቱ፥ በአ​ዲስ ምስ​ጋና አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፤ ዐሥር አው​ታር ባለው በገ​ናም እዘ​ም​ር​ል​ሃ​ለሁ። ለነ​ገ​ሥ​ታት መድ​ኀ​ኒ​ትን የሚ​ሰጥ፥ ባሪ​ያው ዳዊ​ትን ከክፉ ጦር የሚ​ያ​ድ​ነው እርሱ ነው።