መዝ​ሙረ ዳዊት 142:4-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 142:4-5 አማ2000

ሰው​ነቴ በላዬ አለ​ቀ​ች​ብኝ፥ ልቤም በው​ስጤ ደነ​ገ​ጠ​ብኝ። የቀ​ድ​ሞ​ውን ዘመን ዐሰ​ብሁ፥ ሥራ​ህ​ንም ሁሉ አነ​በ​ብሁ፤ የእ​ጅ​ህ​ንም ሥራ አነ​ብ​ባ​ለሁ።