መዝ​ሙረ ዳዊት 108:2-5

መዝ​ሙረ ዳዊት 108:2-5 አማ2000

የዐ​መ​ፀኛ አፍና የኀ​ጢ​አ​ተኛ አፍ በላዬ ተላ​ቅ​ቀ​ዋ​ልና። በሽ​ን​ገላ አን​ደ​በ​ትም በላዬ ተና​ገሩ፤ በጥል ከበ​ቡኝ፥ በከ​ን​ቱም ተዋ​ጉኝ። በወ​ደ​ድ​ኋ​ቸው ፋንታ አጣ​ሉኝ፥ እኔ ግን እጸ​ል​ያ​ለሁ። በመ​ል​ካም ፋንታ ክፉን ከፈ​ሉኝ። በወ​ደ​ድ​ኋ​ቸ​ውም ፋንታ ጠሉኝ።