ኦሪት ዘኍ​ልቍ 5:6-7

ኦሪት ዘኍ​ልቍ 5:6-7 አማ2000

“ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ወንድ ወይም ሴት ቸል ብለው ወይም ባለ​ማ​ወቅ ሰው ከሚ​ሠ​ራው ኀጢ​አት ሁሉ የሠ​ሩት ቢኖር፥ ያች ሰው​ነት ብት​ና​ዘዝ፥ ያደ​ረ​ገ​ች​ው​ንም ኀጢ​አት ሁሉ ብት​ና​ገር የወ​ሰ​ደ​ውን ዓይ​ነ​ቱን ሁሉ ይመ​ልስ። አም​ስ​ተኛ እጅም ለባለ ገን​ዘቡ ይጨ​ምር።