የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:25-26

የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:25-26 አማ2000

“ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፤ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን?

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

ከ የማ​ቴ​ዎስ ወን​ጌል 6:25-26ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች