መጽ​ሐፈ ኢዮብ 11:13-15

መጽ​ሐፈ ኢዮብ 11:13-15 አማ2000

አንተ ልብ​ህን ንጹሕ ብታ​ደ​ርግ፥ እጆ​ች​ህ​ንም ወደ እርሱ ብት​ዘ​ረጋ፥ በእ​ጆ​ችህ በደል ቢኖር ካንተ አር​ቀው፤ በል​ብ​ህም ኀጢ​አት አይ​ኑር፤ በዚ​ያን ጊዜ ፊትህ በን​ጹሕ ውኃ እንደ ታጠበ ያበ​ራል፥ መተ​ዳ​ደ​ፍ​ህ​ንም ታስ​ወ​ግ​ዳ​ለህ፥ አት​ፈ​ራ​ምም።