የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 3:13-14

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 3:13-14 አማ2000

ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ሥራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ። ነገር ግን መራራ ቅንዓትና አድመኛነት በልባችሁ ቢኖርባችሁ፥ አትመኩ፤ በእውነትም ላይ አትዋሹ።