ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 19:36-38

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 19:36-38 አማ2000

የሎ​ጥም ሁለቱ ሴቶች ልጆች ከአ​ባ​ታ​ቸው ፀነሱ። ታላ​ቂ​ቱም ወንድ ልጅ ወለ​ደች፤ ስሙ​ንም ሞዓብ ብላ ጠራ​ችው፤ ይህም ከአ​ባቴ የወ​ለ​ድ​ሁት ማለት ነው። እር​ሱም እስከ ዛሬ የሞ​ዓ​ባ​ው​ያን አባት ነው። ታና​ሺ​ቱም ደግሞ ወንድ ልጅ ወለ​ደች፤ ስሙ​ንም የወ​ገኔ ልጅ ስትል አሞን ብላ ጠራ​ችው፤ እር​ሱም እስከ ዛሬ የአ​ሞ​ና​ው​ያን አባት ነው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}