መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 5:3

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 5:3 አማ2000

እመ​ቤ​ቷ​ንም፥ “ጌታዬ በሰ​ማ​ርያ ወደ​ሚ​ኖ​ረው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው ወደ ነቢዩ ይሄድ ዘንድ በተ​ገ​ባው ነበር፤ ከለ​ም​ጹም በፈ​ወ​ሰው ነበር” አለ​ቻት።