ወደ ሮሜ ሰዎች 5:7-8

ወደ ሮሜ ሰዎች 5:7-8 መቅካእኤ

ስለ ጻድቅ ሰው ሲል የሚሞት ሰው ማግኘት አስቸጋሪ ነው፤ ስለ መልካም ሰው ሲል ሊሞት የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ፤ ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}