ወደ ሮሜ ሰዎች 12:11-12

ወደ ሮሜ ሰዎች 12:11-12 መቅካእኤ

ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ጌታን አገልግሉ፤ በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤