መዝሙረ ዳዊት 2:2-3

መዝሙረ ዳዊት 2:2-3 መቅካእኤ

የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በጌታና በመሢሑ ላይ ተማከሩ፦ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።