መዝሙር 2:2-3
መዝሙር 2:2-3 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሲሑ ላይ እንዲህ ሲሉ በአንድነት ተሰበሰቡ። “ማሰሪያቸውን ከእኛ እንበጥስ፥ ቀንበራቸውንም ከእኛ ላይ እንጣል።”
ያጋሩ
መዝሙር 2 ያንብቡመዝሙር 2:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የምድር ነገሥታት ተነሡ፤ ገዦችም በእግዚአብሔርና በመሲሑ ላይ ሊመክሩ ተሰበሰቡ፤ “ሰንሰለታቸውን እንበጥስ፣ የእግር ብረታቸውንም አውልቀን እንጣል” አሉ።
ያጋሩ
መዝሙር 2 ያንብቡ