መዝሙረ ዳዊት 2:10-11

መዝሙረ ዳዊት 2:10-11 መቅካእኤ

አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፥ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ። ለጌታ በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።