መዝሙር 2:10-11
መዝሙር 2:10-11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፤ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ። ለእግዚአብሔር በፍርሀት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 2 ያንብቡመዝሙር 2:10-11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ እናንተ ነገሥታት ልብ በሉ፤ እናንተ የምድር ገዦችም፣ ተጠንቀቁ። እግዚአብሔርን በፍርሀት አገልግሉት፤ ለርሱ በመንቀጥቀጥ ደስ ያሰኛችሁ።
ያጋሩ
መዝሙር 2 ያንብቡመዝሙር 2:10-11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እናንተ ነገሥታት አስተውሉ፤ እናንተ የምድር ገዢዎች ተጠንቀቁ። እግዚአብሔርን በፍርሃት አገልግሉት፤ በመንቀጥቀጥም ተገዙለት።
ያጋሩ
መዝሙር 2 ያንብቡ