መዝሙረ ዳዊት 121:7-8

መዝሙረ ዳዊት 121:7-8 መቅካእኤ

ጌታ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ጌታ መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል።