መዝሙር 121:7-8
መዝሙር 121:7-8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ሕይወትህንም በሰላም ይጠብቃል። ከቤትህ ወጥተህ ስትሄድና ወደ ቤትህም ስትመለስ ዛሬም ለዘለዓለሙ ይጠብቅሃል።
መዝሙር 121:7-8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በኀይልህ ሰላም ይሁን፥ በክብርህ ቦታ ደስታ አለ። ስለ ወንድሞቼና ስለ ባልንጀሮቼ ስለ አንቺም፥ ሰላምን ይናገራሉ።
መዝሙር 121:7-8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ነፍስህንም ይንከባከባታል። እግዚአብሔር ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣ መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል።