መዝሙረ ዳዊት 109:1-4

መዝሙረ ዳዊት 109:1-4 መቅካእኤ

አምላክ ሆይ፥ ምስጋናዬን ዝም አትበል፥ የክፉና የተንኰለኛ አፎች በላዬ ተላቅቀውብኛልና፥ በሐሰት አንደበትም በላዬ ተናገሩ፥ በጥላቻ ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም አጠቁኝ። በፍቅሬ ፋንታ ከሰሱኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።