ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7-8

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7-8 መቅካእኤ

ከሰውም ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ክቡር የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ምስጉን የሆነውን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤

ከ ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7-8ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች