ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:20-21

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:20-21 መቅካእኤ

እንደ እኔ ሆኖ ስለ ደኅንነታችሁ በቅንነት የሚጨነቅ እንደ እርሱ ያለ ማንም የለኝምና፤ የተቀሩት ሁሉ ግን የክርስቶስ ኢየሱስን ሳይሆን የራሳቸውን ጥቅም የሚሹ ናቸውና።