ትንቢተ ናሆም 3:1

ትንቢተ ናሆም 3:1 መቅካእኤ

ለደም ከተማ ወዮላት! በሁለንተናዋ ማታለልና ዘረፋ ሞልቶባታል፤ ንጥቂያ ከእርሷ አይርቅም።