ትንቢተ ሚክያስ 7:19

ትንቢተ ሚክያስ 7:19 መቅካእኤ

እንደገና ይራራልናል፤ በደሎቻችንን ይረጋግጣል፥ ኃጢአታቸውን ሁሉ በባሕሩ ጥልቅ ትጥላለህ።