ሚክያስ 7:19
ሚክያስ 7:19 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንደገና ትራራልናለህ፤ በደላችንን በእግርህ ሥር ጥለህ ትረግጣለህ፤ ኃጢአታችንንም ሁሉ ወደ ጥልቅ ባሕር ትጥላለህ።
ያጋሩ
ሚክያስ 7 ያንብቡሚክያስ 7:19 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ተመልሶ ይምረናል፥ ክፋታችንንም ይጠቀጥቃል፥ ኃጢአታችንንም በባሕሩ ጥልቅ ይጥለዋል።
ያጋሩ
ሚክያስ 7 ያንብቡሚክያስ 7:19 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ተመልሰህ ትራራልናለህ፤ ኀጢአታችንን በእግርህ ትረግጣለህ፤ በደላችንንም ሁሉ ወደ ጥልቁ ባሕር ትጥላለህ።
ያጋሩ
ሚክያስ 7 ያንብቡሚክያስ 7:19 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ተመልሶ ይምረናል፥ ክፋታችንንም ይጠቀጥቃል፥ ኃጢአታችንንም በባሕሩ ጥልቅ ይጥለዋል።
ያጋሩ
ሚክያስ 7 ያንብቡ