የማቴዎስ ወንጌል 5:14-15

የማቴዎስ ወንጌል 5:14-15 መቅካእኤ

እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም። መብራትን አብርተው በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል እንጂ ከዕንቅብ በታች አያኖሩትም፤ በቤትም ላሉት ሁሉ ያበራል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች

ከ የማቴዎስ ወንጌል 5:14-15ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች