መጽሐፈ ኢዮብ 17:11-12

መጽሐፈ ኢዮብ 17:11-12 መቅካእኤ

ቀኖቼ አለፉ፥ ዕቅዴና የልቤ ምኞት ቀለጠ። ሌሊቱን ወደ ቀን ይለውጣሉ፥ ብርሃኑም ወደ ጨለማ የቀረበ ይመስላቸዋል።