ኢዮብ 17:11-12
ኢዮብ 17:11-12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
“ዘመኖች በጩኸት አለቁ፤ የልቤ ሥርም ተቈረጠ። ቀኑ ሌሊት ሆነብኝ። ከጨለማውም የተነሣ ብርሃኑ አጭር ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 17 ያንብቡኢዮብ 17:11-12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ዕድሜዬ ዐለቀ፤ ዕቅዴም ከሸፈ፤ የልቤም ሐሳብ ከንቱ ሆነ። እነዚህ ሰዎች ሌሊቱን ወደ ቀን ይለውጣሉ፤ ጨልሞም እያዩ፣ ‘ብርሃን ቀርቧል’ ይላሉ።
ያጋሩ
ኢዮብ 17 ያንብቡኢዮብ 17:11-12 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዕድሜዬ አለፈች፥ አሳቤና የልቤ መሣርያ ተቈረጠ። ሌሊቱን ወደ ቀን ይለውጣሉ፥ ብርሃኑም ወደ ጨለማ የቀረበ ይመስላቸዋል።
ያጋሩ
ኢዮብ 17 ያንብቡ