የዮሐንስ ወንጌል 8:45-47

የዮሐንስ ወንጌል 8:45-47 መቅካእኤ

እኔ ግን እውነትን ስለምናገር አታምኑኝም። ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለምን አታምኑኝም? ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና አትሰሙም።”