የዮሐንስ ወንጌል 1:9-10

የዮሐንስ ወንጌል 1:9-10 መቅካእኤ

ለሰው ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ብርሃን ወደ ዓለም እየመጣ ነበር። በዓለም ነበረ፤ ዓለሙም በእርሱ ሆነ፤ ዓለም ግን አላወቀውም።