ትንቢተ ኤርምያስ 37:15

ትንቢተ ኤርምያስ 37:15 መቅካእኤ

አለቆችም ተቈጥተው ኤርምያስን መቱት፥ የጸሐፊውንም የዮናታንን ቤት የእስር ቤት አድርገውት ነበርና በዚያ ቤት አስረው አኖሩት።