ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:19

ትንቢተ ሕዝቅኤል 3:19 መቅካእኤ

ነገር ግን አንተ ኃጢአተኛውን ብታስጠነቅቀው፥ እርሱም ከኃጢአቱና ከክፉ መንገዱ ባይመለስ፥ እርሱ በኃጢአቱ ይሞታል፥ አንተ ግን ነፍስህን አድነሃል።