2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:5

2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 18:5 መቅካእኤ

ሕዝቅያስ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ተማመነ፤ ከእርሱ በፊትም ሆነ ከእርሱ ወዲህ እርሱን የመሰለ ሌላ ንጉሥ በይሁዳ አልተነሣም፤