2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:22

2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:22 መቅካእኤ

ዝማሬውንና ምስጋናውንም በጀመሩ ጊዜ ይሁዳን ሊወጉ በመጡ በአሞንና በሙዓብ ልጆች በሴይርም ተራራ ሰዎች ላይ ጌታ ድብቅ ጦርን አመጣባቸው፤ እነርሱም ተሸነፉ።