ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:22

ሁለተኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 20:22 አማ05

መዘምራኑ መዘመርና ማመስገን በጀመሩ ጊዜ እግዚአብሔር በወራሪዎቹ ሠራዊት ላይ ድብቅ ጦር አምጥቶባቸው፥ ግራ ተጋቡ፤