1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7-8

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7-8 መቅካእኤ

እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። በመጠን ኑሩ፤ ንቁም! ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ ዙሪያውን ይንጐራደዳል።

ከ 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7-8ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች