1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:7

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:7 መቅካእኤ

እንግዲህ ለእናንተ ለምታምኑት ይህ ድንጋይ ክቡር ነው፤ ለማያምኑት ግን “ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ።”